Skip to main content

ክቡር ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በተገኙበት 

የዞንና ልዩ ወረዳ መዋቅሮችን የ2018 በጀት አመት የተጠቃለለ 

ዕቅድ አፈፃፀም እየገመገሙ ነው።

ሆሳዕና ፣ ሐምሌ 3 /2018 ፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ 

መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ( ዶ/ር ) የክልሉን ዞኖችና ልዩ ወረዳ 

መዋቅሮች የ2018 በጀት አመት የተጠቃለለ ዕቅድ አፈፃፀም 

በጽህፈት ቤታቸው እየገመገሙ ይገኛሉ።

በክልሉ የሚገኙ የዞንና የልዩ ወረዳ አስተዳዳሪዎች የ2018 በጀት አመት 

የተጠቃለለ ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርታቸውን እያቀረቡ ይገኛል።

የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቱ በዝርዝር ቀርቦ ውይይት ከተደረገበት በኋላ 

ለ2019 በጀት አመት አቅጣጫ ይቀመጣል ተብሎም ይጠበቃል።

Image