![]() |
የቱሪዝም ዘርፉ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዋልታ በመሆኑ ቱሪዝምን ለማጠናከር ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች ማስፋፋት ይገባል-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው(ዶ/ር) Read more |
![]() |
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልን የሰላም ተምሳሌት ለማድረግ የተጀመረውን ስራ አጠናክረን እንቀጥላለን፦ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )Read more |
![]() |
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በተገኙበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል፣Read more |
![]() |
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ(ዶ/ር ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የተመሠረተበትን ሁለተኛ ዓመት አስመልክተዉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፤ የመልዕታቸዉም ሙሉ ይዘት የሚከተለዉ ነዉ፦Read more |
![]() |
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሔዱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሔዱ ሆሳዕና፣መጋቢት 18/2017፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )፣ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፍቃዱ፣በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክላስተር አስተባባሪዎች እና ሌሎች የካቢኔ አባላት በኢፍጣር መርሐ ግብሩ ተሳትፈዋል። የረመዳንን ጾም በማስመልከት የተዘጋጀው ይህ የኢፍጣር ፕሮግራም የወንድማማች እና የእህታማማችነት ስሜት እንደሚፈጥር ተመላክቷል። |
![]() |
የጉባኤው ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ከድህነት የመውጫ መሳሪያዎች እና የሀገር ግንባታን የምናረጋግጥባቸዉ ናቸዉ - ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) የጉባኤው ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ከድህነት የመውጫ መሳሪያዎች እና የሀገር ግንባታን የምናረጋግጥባቸዉ ናቸዉ - ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) "መፍጠን እና መፍጠር ፣ለጉባኤያችን ውሳኔዎች ስኬት " በሚል መሪ ሀሳብ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2ኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የአመራር የውይይት መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ነው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በምክክር መድረኩ እንደገለጹት የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ከድህነት የመውጫ መሳሪያዎች እና የሀገር ግንባታን የምናረጋግጥበት ነው ብለዋል። |
![]() |
ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ( ዶ/ር ) በተገኙበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ፎረም በሆሳዕና ከተማ ዛሬ ተመሰረተ፤ ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ( ዶ/ር ) በተገኙበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ፎረም በሆሳዕና ከተማ ዛሬ ተመሰረተ፤ ሆሳዕና፣ ጥር 18፣ 2017 ፣የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ( ዶ/ር ) በተገኙበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ፎረም በሆሳዕና ከተማ ዛሬ ተመሰርቷል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀገር የሽማግሌዎች ፎረም ሰብሳቢ ዳኛ ሞላ ጫኬቦ እንደገለጹት ፎረሙ እንዲመሰረት ለክልሉ መንግስት ያቀረቡትን ጥያቄ ተቀብሎ ፈጣን ምላሽ በመስጠቱ ምስጋና አቅርበዋል። |
![]() |
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ከክልሉ ከሁሉም ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ከተወከሉ የሀገር/ የባህል ሽማግሌዎች ጋር አብሮነትን በማፅናት ፣ ሠላምን በማስፈንና ልማትን በማፋጠን ዙሪ ምክክር እያካሔዱ ነው ፤ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ከክልሉ ከሁሉም ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ከተወከሉ የሀገር/ የባህል ሽማግሌዎች ጋር አብሮነትን በማፅናት ፣ ሠላምን በማስፈንና ልማትን በማፋጠን ዙሪ ምክክር እያካሔዱ ነው ፤ ሆሳዕና፣ጥር 18፣ 2017 ፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ከክልሉ ከሁሉም ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ከተወአሉ የሀገር/ የባህል ሽማግሌዎች ጋር አብሮነትን በማፅናት ፣ ሠላምን በማስፈንና ልማትን በማፋጠን ዙሪያ በሆሳዕና ከተማ ምክክር እያካሔዱ ይገኛል ። ርዕሰ መስተዳድሩ ክልሉ ተመስርቶ ወደ ስራ ከገባባቸው ጊዜያት ወዲህ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን እና ያጋጠሙ ፈተናዎችን በተመለከተ ለሀገር ሽማግሌዎቹ አጭር ገለጻ አድርገውላቸዋል። |
![]() |
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ከከምባታ ሰጄ ጎቾ የባህል ሽማግሌዎች ጋር በአብሮነት፣ በሰላምና በልማት ጉዳዮች ዙሪያ በዱራሜ ከተማ ውይይት አካሔዱ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ከከምባታ ሰጄ ጎቾ የባህል ሽማግሌዎች ጋር በአብሮነት፣ በሰላምና በልማት ጉዳዮች ዙሪያ በዱራሜ ከተማ ውይይት አካሔዱ ሆሳዕና፣ጥር 17/2017 ፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ከከምባታ ሰጄ ጎቾ የባህል ሽማግሌዎች ጋር በአብሮነት፣ በሰላምና በልማት ጉዳዮች ያተኮረ ውይይት አካሒደዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ከባህል ሽማግሌዎቹ ጋር በነበራቸው የውይይት መድረክ እንደገለጹት፣ በክልሉ ልማት ላይ የከምባታ ህዝብ የላቀ አስተዋጽኦ እንዳለው አመላክተዋል። |
![]() |
መስተዳድር ምክር ቤቱ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለሚከበረዉ 20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለማክበር የተዘጋጀውን ዕቅድ አፀደቀ፣ መስተዳድር ምክር ቤቱ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለሚከበረዉ 20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለማክበር የተዘጋጀውን ዕቅድ አፀደቀ፣ ሆሳዕና፣ ጥር 16 ፣ 2017፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለሚከበረዉ 20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ዝግጅት በበዓሉ አዘጋጅ ዐቢይ ኮሚቴ በተዘጋጀው ዕቅድ ላይ በመወያያት አፅድቋል፣ 20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እንዲዘጋጅ ቀደም ሲል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተካሄደዉ 19ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ መወሰኑ ይታወሳል። |