admin11
Tue, 06/23/2026 - 16:04
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሀላባ ቁሊቶ ከተማ
አስተዳደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው
ለሥራ ክፍት አደረጉ
ሆሳዕና ፣ ሰኔ / 2018 ዓ.ም ፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሀላባ ቁሊቶ ከተማ
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡
የሀላባ የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በውስጡ 8 ተቋማት
የያዘ ሲሆን በአጠቃላይ 20 የተለያዩ አገልግሎቶችን እንደሚሰጥ
ተገልጿል።
Image