admin11
Wed, 06/24/2026 - 11:47
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በተገኙበት
የ2018 ዓም የመኸር ወቅት የተቀናጀ የግብርና ስራዎች
የንቅናቄ መድረክ እየተካሔደ ነው
ሆሳዕና፣ ሰኔ 17/2018 ፦ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የግብርና
ሴክተር የ2018 ዓም የመኸር ወቅት የተቀናጀ የግብርና ስራዎች
የንቅናቄ መድረክ በዱራሜ ከተማ እየተካሔደ ነው።
" የተቀናጀ ግብርና ትጋት ለላቀ ምርታማነት "በሚል መሪ ሀሳብ
እየተካሔደ ያለው የመኸር ወቅት የግብርናው ሴክተር የንቅናቄ
መድረክ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ረገድ ጉልህ ሚና
እንዳለው ተጠቁሟል።
Image