admin11
Fri, 06/26/2026 - 10:16
በዛሬው ዕለት በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ ላይ በዶክተር
ቦጋለች መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ተገኝተን የፍራፍሬ
ችግኞችን በመትከል የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ ክልል አቀፍ
ንቅናቄ አሰጀምረናል
የኢትዮጵያን መፃኢ ዕጣ ፈንታ ብሩህ እና ቀና
ለማድረግ ተጨማሪ መደላድል የሚሆኑና ተስፋን የሚዘሩ ችግኞችን
ተክለናል።
የዛሬ ችግኞች፣ የነገ የምግብ ሉዓላዊነት ማረጋገጫ አማራጮች ናቸው፤
የተፈጥሮ ሚዛንን ጠብቆ ማቆያ ፀጋዎች ናቸው፤ የዛሬ ችግኞች ፣ ምድርና
ትውልድ ተዋድደው እንዲቀጥሉ ዋስትናዎች ናቸው።
ተስፋን በጋራ እንትከል!
Image