Skip to main content

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የዘንድሮው ክልል አቀፍ የተቀናጀ 

የመኸር ግብርና ልማት ንቅናቄ ከቀናት በፊት በይፋ ተጀምሯል። 

ከዝናቡ ሁኔታ ጋርም የተያያዙ ስጋቶች በተወሰነ ደረጃ እየተፈቱ ይመስላል፤

ሁሉንም ዕድሎች፣አቅሞችና ፀጋዎች አጣጥሞ፣መኸሩን ለተሻለ ምርታማነት 

መጠቀም ይጠበቃል።

Image