admin11
ቲዩ, 06/30/2026 - 23:01
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የዘንድሮው ክልል አቀፍ የተቀናጀ
የመኸር ግብርና ልማት ንቅናቄ ከቀናት በፊት በይፋ ተጀምሯል።
ከዝናቡ ሁኔታ ጋርም የተያያዙ ስጋቶች በተወሰነ ደረጃ እየተፈቱ ይመስላል፤
ሁሉንም ዕድሎች፣አቅሞችና ፀጋዎች አጣጥሞ፣መኸሩን ለተሻለ ምርታማነት
መጠቀም ይጠበቃል።
Image