ርዕሰመስተዳድርእንዳሻውጣሰው (ዶ/ር) በዋቸሞዩኒቨርስቲተገኝተው
የ12ኛክፍልሀገርአቀፍፈተናንአስጀምረዋል።
ሆሳዕና፣ሐምሌ 1/2018፦የማዕከላዊኢትዮጵያክልልርዕሰመስተዳድር
እንዳሻውጣሰው (ዶ/ር) በዋቸሞዩኒቨርስቲተገኝተው የ12ኛክፍልሀገር
አቀፍፈተናየዚህንዙርተፈታኞችንፈተናበማስጀመርአበረታተዋል።
ሀገርአቀፍፈተናውከሰኔ 23 ቀን 2018 ዓመተምህረትጀምሮበተለያዩዙሮች
እየተሰጠመሆኑየሚታወስሲሆን፤ለተፈጥሮሳይንስተማሪዎችበሶስትዙሮች
እናለማህበራዊሳይንስተማሪዎችምበተተመሳሳይበሶስትዙሮችእየተሰጠ
መሆኑተገልጿል።
የ12ኛክፍልሀገርአቀፍፈተናአጀማመሩላይምክትልርዕሰመስተዳድርእና
የማህበራዊክላስተርአስተባባሪአቶአንተነህፍቃዱእናየዋቸሞዩኒቨርስቲ
የማኔጅመንትአባላትተገኝተዋል።
ሆሳዕና፣ሐምሌ 1/2018፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ተገኝተው የ12ኛ ክፍል ሀገር
-አቀፍ ፈተና የዚህን ዙር ተፈታኞችን ፈተና በማስጀመር አበረታተዋል።
ሀገር-አቀፍ ፈተናው ከሰኔ 23 ቀን 2018 ዓመተ-ምህረት ጀምሮ በተለያዩ ዙሮች
እየተሰጠ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን፤ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሶስት ዙሮች
እና ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችም በተተመሳሳይ በሶስት ዙሮች እየተሰጠ
መሆኑ ተገልጿል።
የ12ኛ ክፍል ሀገር-አቀፍ ፈተና አጀማመሩ ላይ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና
የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ አንተነህ ፍቃዱ እና የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ
የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል።