Skip to main content

ርዕሰመስተዳድርእንዳሻውጣሰው (ዶ/ር) በዋቸሞዩኒቨርስቲተገኝተው

የ12ኛክፍልሀገርአቀፍፈተናንአስጀምረዋል።

ሆሳዕና፣ሐምሌ 1/2018፦የማዕከላዊኢትዮጵያክልልርዕሰመስተዳድር

እንዳሻውጣሰው (ዶ/ር) በዋቸሞዩኒቨርስቲተገኝተው የ12ኛክፍልሀገር

አቀፍፈተናየዚህንዙርተፈታኞችንፈተናበማስጀመርአበረታተዋል።


ሀገርአቀፍፈተናውከሰኔ 23 ቀን 2018 ዓመተምህረትጀምሮበተለያዩዙሮች

እየተሰጠመሆኑየሚታወስሲሆን፤ለተፈጥሮሳይንስተማሪዎችበሶስትዙሮች

እናለማህበራዊሳይንስተማሪዎችምበተተመሳሳይበሶስትዙሮችእየተሰጠ

መሆኑተገልጿል።

የ12ኛክፍልሀገርአቀፍፈተናአጀማመሩላይምክትልርዕሰመስተዳድርእና

የማህበራዊክላስተርአስተባባሪአቶአንተነህፍቃዱእናየዋቸሞዩኒቨርስቲ

የማኔጅመንትአባላትተገኝተዋል።

ሆሳዕና፣ሐምሌ 1/2018፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ተገኝተው የ12ኛ ክፍል ሀገር

-አቀፍ ፈተና የዚህን ዙር ተፈታኞችን ፈተና በማስጀመር አበረታተዋል።


ሀገር-አቀፍ ፈተናው ከሰኔ 23 ቀን 2018 ዓመተ-ምህረት ጀምሮ በተለያዩ ዙሮች

እየተሰጠ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን፤ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሶስት ዙሮች

እና ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችም በተተመሳሳይ በሶስት ዙሮች እየተሰጠ

መሆኑ ተገልጿል።

የ12ኛ ክፍል ሀገር-አቀፍ ፈተና አጀማመሩ ላይ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና

የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ አንተነህ ፍቃዱ እና የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ

የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል።

Image