admin11
Wed, 08/27/2025 - 10:52
Image

Title
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በተገኙበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
የፀጥታ ምክር ቤት ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል፣
ሆሳዕና ፣ ነሐሴ 21፣2017 ፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በተገኙበት
የክልሉ የፀጥታ ምክር ቤት ጉባኤ በሆሳዕና ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በመድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
ጨምሮ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ኤርሲኖ አቡሬ፣
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር)፣
የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ፣
የክልሉ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት እና የፀጥታ ምክር ቤቱ አባላት ተገኝተዋል።