Skip to main content
Image
Title

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በተገኙበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል

የፀጥታ ምክር ቤት ጉባኤ በመካሄድ  ላይ ይገኛል፣

 

ሆሳዕና ፣ ነሐሴ 21፣2017 ፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በተገኙበት 

የክልሉ የፀጥታ ምክር ቤት ጉባኤ በሆሳዕና ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

 

በመድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

 ጨምሮ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ኤርሲኖ አቡሬ፣

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር)፣

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ፣

የክልሉ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት እና የፀጥታ ምክር ቤቱ አባላት ተገኝተዋል።