admin11
Wed, 06/03/2026 - 11:19
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በወራቤ ከተማ መሶብ
የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀመሩ
ሆሳዕና፣ግንቦት 26/2018 ፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል
አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀመሩ
በማዕከሉ በ6 ተቋማት 20 አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑም ተመላክቷል።
Image