admin11
Tue, 06/23/2026 - 11:52
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ዶ/ር የ2018 ዓ.ም
የክረምት ወራት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ
መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
ሆሳዕና ሰኔ 16 / 2018 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
እንዳሻው ጣሰው ዶ/ር የ2018 ዓ.ም የክረምት ወራት በጎ ፍቃድ አገልግሎት
በሀላባ ቁሊቶ ከተማ የአንዲት አረጋዊያን ቤት በማፍረስ ግንባታ እንደሚያስጀምሩ
ይጠበቃል።
የ2018 ዓ.ም የክረምት ወራት በጎፍቃድ አገልግሎት " በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ "
በሚል መርህ በ15 የስምሪት መስኮች ተግባራዊ እንደሚደረግ ተጠቁሞአል።
Image