admin11
Fri, 10/16/2026 - 15:08
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በተገኙበት በሆሳዕና
ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
ሆሳዕና ፣ጥቅምት 6/2019 ፦ "በመደመር መንግስት የህዝብ ድምጽ
የጋራተሳትፎ የጋራ ልማት" በሚል መሪ ሀሳብ በሆሳዕና ከተማ ህዝባዊ
የምክክርመድረክ እየተካሄደ ነው
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ከሀዲያ ዞን ከተውጣጡ
የህብረተሰብክፍሎች ጋር በሚኖራቸው የምክክር መድረክ በልማት፣
በሰላም፣በመልካም አስተዳደር እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት
እንደሚያካሄዱይጠበቃል።
Image