Skip to main content

ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በተገኙበት በሆሳዕና 

ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው 

ሆሳዕና ፣ጥቅምት 6/2019 ፦ "በመደመር መንግስት የህዝብ ድምጽ 

የጋራተሳትፎ የጋራ ልማት" በሚል መሪ ሀሳብ በሆሳዕና ከተማ ህዝባዊ 

የምክክርመድረክ እየተካሄደ ነው 

ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ከሀዲያ ዞን ከተውጣጡ 

የህብረተሰብክፍሎች ጋር በሚኖራቸው የምክክር መድረክ በልማት፣

በሰላም፣በመልካም አስተዳደር እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት 

እንደሚያካሄዱይጠበቃል።

Image