|
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በወራቤ ከተማ ልዩልዩ የልማት ስራዎች ምልከታ እያደረጉ ነው ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በወራቤ ከተማ ልዩልዩ የልማት …Read more |
|
የመደመር መንግስት ስንፍናን እና ልግመኝነትን አይታገስም :- ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) የመደመር መንግስት ስንፍናን እና ልግመኝነትን አይታገስም :- |
|
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በተገኙበት በወራ ቤከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በተገኙበት በወራቤ ከተማ ህዝባዊ የውይይት …Read more |
|
ርዕሰመስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በሆሳዕና ከተማ ልዩልዩ የልማት ስራዎች ምልከታ አደረጉ ርዕሰመስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በሆሳዕና ከተማ ልዩልዩ የልማት …Read more |
|
የክልሉ መንግስት ህዝቡ የሚያነሳቸውን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት ዝግጁ ነው:-ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) የክልሉ መንግስት ህዝቡ የሚያነሳቸውን የልማት እና የመልካም |
|
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በተገኙበት በሆሳዕና ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በተገኙበት በሆሳዕና…Read more |
|
ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን ምሶሶ የወል ምልክታችን ነው ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን ምሶሶ የወል ምልክታችን ነው ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) የትምጌታአስራት ዶ/ር በተኙበት 19 ኛው የብሔራዊ ሰንደቅ አላማ ቀን ተከበረ የሚገኘው 19ኛውየብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን "ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊመግባባትና ለአንድነታችን"በሚል መርህ በልዩ ድምቀት በማዕከላዊኢትዮጵያ ክልል ተከብሯል። ዜጎችበልዩ አክብሮትና ጥልቅ ፍቅር የሚመለከቱት የጋራ መገለጫችን ነው ሲሉ ርዕሰመስተዳድሩ ተደምጠዋል። በመሆንለወል ትርክት ግንባታ መሠረት ሆኖ የሚያገለግል ከወል እውነቶች መካከልአንዱ ነው ሲሉ ርዕሰ መስተዳድሩ ተደምጠዋል። ፍቅርውስጥ ሆነው የጋራ መገለጫ አድርገው የሚያከብሩት ታላቅ ቀን መሆኑን ርዕሰመስተዳድሩ አስታውሰዋል። የተጋረጡባቸውንየየዘመኑን ፈተናዎች እንደየ ወቅቱ ሁኔታ ተፋልመው የሀገርንሉዓላዊነት አስከብረው ማለፋቸውን ርዕሰ መስተዳድሩ አስታውሰው፤ መስዋዕትነትከፍለው ሉዓላዊነታ የተከበረ ሀገር አስረክበውናል ሲሉ የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ገልፀዋል። በግብርናውዘርፍ የጀመረችውን የምርታማ እና የማንሰራራት ዘመን ወደ ከፍታ ማማ ማድረስይጠበቃል ተብለዋል። የተመሠረተየጋራ አስተሳሰብ በማጠናከር የወል ትርክትን በማሳደግ ጠንካራ ሀገር ለመገንባትቁልፍ ሚና እናዳለው ርዕሰ መስተዳድሩ ገልፀዋል። የዜግነትድርሻቸውን በላቀ ደረጃ እንዲወጡ ርዕሰ መስተዳድሩ ጥሪ አቅርበዋል። Read more |
|
የመደመርመንግስት ዋና ዓላማ እንደ ሀገር የኢትዮጵያን ስልጣኔ መገንባትነው :-ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) የመደመርመንግስት ዋና ዓላማ እንደ ሀገር የኢትዮጵያን ስልጣኔ መገንባትነው :-ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) መድረክበሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው ። እንደገለጹትየመደመር መንግስት ምስረታ ታላቅ ህዝብ፣ታላቅ ሀገር ታላቅራዕይ የሚል መሪ ቃል መሰረት ያደረገ ነው ብለዋል። የመደመርመንግስት እሳቤዎችን መሰረት በማድረግ ለስራችን ስኬታማነት መጠቀምይገባል ሲሉም አብራርተዋል። ማድረግሳይሆን አዲስ አሰራር በመፍጠር የኢትዮጵያን ስልጣኔ መገንባት ስለመሆኑምአመላክተዋል። የህዝባችንንተጠቃሚነት አረጋግጠን ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማሳካት ይገባልብለዋል። አመላክተዋል። መገንዘብተገቢ ስለመሆኑም ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቅሰዋል። የመጀመሪያውእናየማይተካው ሚና የአመራሩ ነው ብለዋል። ካልቻለውጤት ማስመዝገብ አዳጋች ስለመሆኑም ጠቅሰዋል። Read more |
|
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በተገኙበት ክልል አቀፍ የአመራር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በተገኙበት ነው በኋላበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአመራር መድረክ መካሄድ ጀምሯል ጋር ተግባቦትመፍጠር የሚያስችል መድረክ መሆኑም ተመላክቷል። |
|
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 47ኛ መደበኛ ስብሰባዉን አካሄደ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 47ኛ መደበኛ ስብሰባዉን አካሄደ ምክር ቤት 47ኛ መደበኛ ስብሰባዉ በክልሉ በመቶ ቀናት እቅድ ላይ መክሯል። በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት የክልሉን ጸጋዎች መሰረት በማድረግ በላቀ ቁርጠኝነት ይሰራል ብለዋል። ላይ ማተኮር አለበት ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል። ተገቢ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል። ስለመሆኑ የገለጹት ርዕሰ መስተዳድሩ በቀጣይ መቶ ቀናት ትኩረት በሚደረግባቸው አበይት ጉዳዮች ላይ የጋራ ተግባቦት መፍጠር የሚያስችል መድረክ መሆኑን አመላክተዋል። በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባም ርዕሰ መሰስተዳድሩ አጽንኦት ሰጥተዋል። አሰራር መፍጠር እንደሚገባም አብራርተዋል። መስራት ይገባል ሲሉም ጠቅሰዋል። ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ለዚህም የሁሉንም አካላት የላቀ ጥረት እንደሚጠይቅም ተናግረዋል። አብራርተዋል። Read more |