|
ክቡር ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በዱራሜ ከተማ ከሰንበት እስከ ሰንበት የገበያ ማዕከል መርቀው ስራ አስጀመሩ ክቡር ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በዱራሜ ከተማ ከሰንበት እስከ ሰንበት የገበያ ማዕከል መርቀው ስራ አስጀመሩ እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በከንባታ ዞን በዱራሜ ከተማ ከሰንበት እስከ ሰንበት የገበያ ማዕከል መርቀው ስራ አስጀምረዋል ከሰንበት እስከ ሰንበት የግብይት ማዕከል 15 ሚሊየን ብር ወጪ ተደርጎበታል። ሲሆን የግብይት ማዕከሉ ሳምንቱን ሙሉ አገልግሎት ይሰጣል። 2017 ዓ.ም የዱራሜ ከተማ ከሰንበት እስከ ሰንበት የገበያ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ በማስቀመጥ የግንባታ ስራ ማስጀመራቸው ይታወሳል። ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ፣የክልሉ የብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ አቡቶ አኒቶ፣የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት አቶ ኤርሲኖ አቡሬ ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ፣በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክላስተር አስተባባሪዎች ፣ የከንባታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አረጋ እሸቱን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። Read more |
|
በዛሬው ዕለት በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ ላይ በዶክተር ቦጋለች መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ተገኝተን የፍራፍሬ ችግኞችን በመትከል የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ ክልል አቀፍ ንቅናቄ አሰጀምረናል በዛሬው ዕለት በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ ላይ በዶክተር ቦጋለች መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ተገኝተን የፍራፍሬ ችግኞችን በመትከል የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ ክልል አቀፍ ንቅናቄ አሰጀምረናል የኢትዮጵያን መፃኢ ዕጣ ፈንታ ብሩህ እና ቀና ለማድረግ ተጨማሪ መደላድል የሚሆኑና ተስፋን የሚዘሩ ችግኞችን ተክለናል።
የተፈጥሮ ሚዛንን ጠብቆ ማቆያ ፀጋዎች ናቸው፤ የዛሬ ችግኞች ፣ ምድርና ትውልድ ተዋድደው እንዲቀጥሉ ዋስትናዎች ናቸው። |
|
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በተገኙበት የ2018 ዓም የመኸር ወቅት የተቀናጀ የግብርና ስራዎች የንቅናቄ መድረክ እየተካሔደ ነው ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በተገኙበት የ2018 ዓም የመኸር ወቅት የተቀናጀ የግብርና ስራዎች የንቅናቄ መድረክ እየተካሔደ ነው ሴክተር የ2018 ዓም የመኸር ወቅት የተቀናጀ የግብርና ስራዎች የንቅናቄ መድረክ በዱራሜ ከተማ እየተካሔደ ነው። እየተካሔደ ያለው የመኸር ወቅት የግብርናው ሴክተር የንቅናቄ መድረክ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ረገድ ጉልህ ሚና እንዳለው ተጠቁሟል። Read more |
|
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የ2018 ዓ.ም ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም አስጀመሩ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የ2018 ዓ.ም ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም አስጀመሩ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በዶክተር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ ሆስፒታል ግቢ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አስጀምረዋል። በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት በክልሉ ከ530 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለተከላ መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል። የአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ተግባራዊ ይሆናል ብለዋል። ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ይህም በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚከሰቱ ችግሮችን ለመቅረፍ የላቀ ሚና እንዳለው ጠቁመዋል። ለሌሎች ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች እየተተከሉ መሆኑን ተናግረዋል። ስለመሆኑም ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቅሰዋል። ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህም የከርሰ ምድር እና የገጸ ምድር የውሃ አካላት መጨመር ስለመስተዋሉም ርዕሰ መስተዳድሩ አስረድተዋል። አሻራ ፕሮግራም ላይ በንቃት እንዲሳተፍ ርዕሰ መስተዳድሩ ጥሪ አቅርበዋል። ተሳትፈዋል። Read more |
|
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ለሥራ ክፍት አደረጉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ለሥራ ክፍት አደረጉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሀላባ ቁሊቶ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ የያዘ ሲሆን በአጠቃላይ 20 የተለያዩ አገልግሎቶችን እንደሚሰጥ ተገልጿል። Read more |
|
በሁሉም ዘርፍ እየተከናወነ የሚገኘው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የአንድ ወቅት ብቻ ሳይሆን ዘላቂነት እንዲኖረው መስራት ይገባል:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሁሉም ዘርፍ እየተከናወነ የሚገኘው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የአንድ ወቅት ብቻ ሳይሆን ዘላቂነት እንዲኖረው መስራት ይገባል:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በይፋ ተጀምሯል የአንዲትን አረጋዊት ቤት ግንባታ ባስጀመሩበት ጊዜ እንደገለጹት በክልሉ የተጀመረው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ስራው ዘላቂነት እንዲኖረው ማተኮር ተገቢ ስለመሆኑም አጽንኦት ሰጥተዋል። ተጠቃሚነት ማሳደግ የህሊና እርካታ እንደሚሰጥ ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቁመዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ የቤቶች ደረጃ ዲዛይን መጠናቀቁን አስታውቀዋል። አመራሩ እና ባለሀብቶች ድጋፍ እንዲያደርጉም ርዕሰ መስተዳድሩ ጥሪ አቅርበዋል። Read more |
|
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ( ዶ/ር ) የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመሩ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ( ዶ/ር ) የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመሩ የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን በሀላባ ቁሊቶ ከተማ የአንዲት አረጋዊያን ቤት ግንባታን በማከናወን ነው ያስጀመሩት። በሀላባ ቁሊቶ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ አከናውነዋል። በ15 የስምሪት መስኮች ተግባራዊ እንደሚደረግም ተገልጿል። Read more |
|
በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ህዝቡ የሰጠንን ይሁንታ ወደ ላቀ ከፍታ ለማሸጋገር መትጋት ይገባል:-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ህዝቡ የሰጠንን ይሁንታ ወደ ላቀ ከፍታ ለማሸጋገር መትጋት ይገባል:-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማብሰሪያ ፕሮግራም በሀላባ ቁሊቶ ከተማ እየተካሔደ ነው እንደገለጹት በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ህዝቡ የሰጠንን ይሁንታ ወደ ላቀ ከፍታ ለማሸጋገር መትጋት ይገባል ብለዋል። በተለይ ተማሪዎችን ማስተማር፣በስነ ምግባር እንዲታነጹ በማድረግ ለቀጣዩ አመት ዝግጁ እንዲሆኑ መደገፍ ይገባል። አገልግሎት ስራ ማከናወን ይገባል ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ለዚህም የሁሉንም አካላት ተሳትፎ እና ትብብር ይጠይቃል ብለዋል። የበጎነት መገለጫ ስለመሆኑም ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ መተባበርን እና አብሮነትን የምናጸናበትን እድል የሚፈጥር ነው ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ በንግግራቸው አመላክተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በተለይ በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ህዝቡ የሰጠንን ይሁንታ ወደ ላቀ ከፍታ ለማሸጋገር መትጋት ይገባል ብለዋል። Read more |
|
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ዶ/ር የ2018 ዓ.ም የክረምት ወራት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ዶ/ር የ2018 ዓ.ም የክረምት ወራት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። እንዳሻው ጣሰው ዶ/ር የ2018 ዓ.ም የክረምት ወራት በጎ ፍቃድ አገልግሎት በሀላባ ቁሊቶ ከተማ የአንዲት አረጋዊያን ቤት በማፍረስ ግንባታ እንደሚያስጀምሩ ይጠበቃል። በሚል መርህ በ15 የስምሪት መስኮች ተግባራዊ እንደሚደረግ ተጠቁሞአል። Read more |
|
ጤናማ እና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በህጻናት የልጅነት ዘመን ላይ በትኩረት መስራት ተገቢ ነው :- ርዕ ሰመስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ዶ/ር ጤናማ እና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በህጻናት የልጅነት ዘመን ላይ በትኩረት መስራት ተገቢ ነው :- ርዕ ሰመስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ዶ/ር የምግብ ስርዓት ሽግግር እና ኒውትሬሽንና የቀዳማይ የልጅነት ፍኖተ ካርታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ነው እንደገለጹት የምግብ ስርዓት ሽግግርና ፍኖተ ካርታ አብይ ዓላማ ያደገና ዘላቂ የምግብ ስርዓት መፍጠር ነው ብለዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ የግብርናው ዘርፍ ሲሻሻል የምናልማቸውን ግቦች ማሳደግ እንደሚያስችልም አስረድተዋል። ጉዳዮች ላይ ተጽዕኖ ያድርባቸዋል ብለዋል። በትኩረት መስራት ተገቢ ስለ መሆኑም ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቁመዋል። ከፍተኛ ነው ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ በንግግራቸው አመላክተዋል። Read more |