አቶ አንተነህ ፈቃዱ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ | አቶ ኡስማን ሱሩር በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ | ዶ/ር መሀመድ ኑሪዬ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ | አቶ ስንታየሁ ወልደሚካኤል በም/ ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማና ኢንዱስትሪ ክላስተር አስተባባሪ እና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ |