የተቋሙ ራዕይ ተልዕኮና ዕሴቶች
ተልዕኮ
ሴክተሩ በክልሉ ያሉትን ሰብአዊና ተፈጥሮአዊ ሀብቶች አቀናጅቶ በመምራትና ቀጣይነት ባለው መልኩ በስፋት ጥቅም ላይ በማዋል የክልሉን ህዝቦች አንድነት በማጠናከር፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን በማፋጠን መልካም አስተዳደርና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ እንዲጎለብት ማድረግ፡፡
ራዕይ
በክልሉ ሰላምና ፀጥታ ተረጋግጦ እና መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ዘላቂ ልማትን በማምጣት ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት፡፡
ዕሴቶች
- የህግ የበላይነት መርሀችን ነው፤፣
- ለተገልጋይ ፍላጎት ትልቅ ዋጋ እንሰጣለን፤
- መቻቻል ባህላችን ነው፤
- አሳታፊነትና ግልፀኝነት መለያችን ነው፤
- ፍትሐዊነትና ሚዛናዊነት መመሪያችን ነው፤