የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጅክጀክት ጽ/ቤት

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጅክጀክ ጽ/ቤት
- ፕሮጀክቱን በሚመለከት ወቅታዊ መረጃ መስጠት
- የመንግስት ተቋማትን፣ የግሉ ሴክተሮችን እና ህብረተሰቡን በማስተባበር ለፕሮጀክቱ አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ማድረግ
- የፋይናንስ ምንጮችን በቦንድ ሽያጭ፣ በሕዝብ መዋጮ እና በሌሎች የገቢ ማሰባሰብያ እንቅስቃሴዎች ማሰባሰብ።
- በአገር ውስጥ እና በዲያስፖራ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን GERD በገንዘብና በዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ ማሳተፍ።
- ግድቡ ለኢትዮጵያ ልማት ስላለው ጠቀሜታ የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ።