Skip to main content
ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘ፊቼ ጫምበላላ’ በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ! አደረሰን! ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘ፊቼ ጫምበላላ’ በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘ፊቼ ጫምበላላ’ በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ! አደረሰን! ለመላዉ የሲዳማ ህዝብ ፣ እንኳን ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘ፊቼ ጫምበላላ’ በዓል በሠላም አደረሳችሁ! አደረሰን! እያልኩ የመልካም ምኞት መልዕክቴን አስተላልፈዋል ፤ 'ፊቼ ጫምበላላ’ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል የኢትዮጵያን ብዝሃ ማንነት ከሚመሰክሩ አብነቶች አንዱ ነዉ፤ ማንነትና ኢትዮጵያዊ አንድነት ፣ በሕብረ _ ብሔራዊ የብዝሃነት ማዕቀፍ ተደጋግፈዉና ሚዛናቸዉን ጠብቀዉ ሲራመዱ፣ በጋራ እሴቶች የተመሠረተ የወል ትርክት ለመንገባት እና ጠንካራ ሀገረ መንግስትና ብሔረ መንግስት ለመገንባት መደላድል ይፈጥራሉ። ፊቼ ጫምባላላ የወንድም/እህትማማችነት እሴቶችን ከትዉልድ ወደ ትዉልድ ለማሸጋገር ከሚያግዙ ባህላዊ ገፀ በረከቶች አንዱ በመሆን እያገለገለ ይገኛል ፤ የእርቅ፣ የሰላምና የአብሮነት ማጠናከሪያ ባህላዊ እሴትም ነዉ። በዓሉ የህዝቦችን ዘላቂ ሠላም እና ሁለንተናዊ ብልፅግናን እዉን ለማድረግ አዲስ መነሳሳት የምንጎናፀፍበት እንዲሆን እመኛለሁ፣ መልካም በዓል!

Read more
ርዕሰ መሰተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ( ዶ/ር) 1ሺ 446ኛዉን የዒድ አልፈጥር በዓልን አሰመልክተዉ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ርዕሰ መሰተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ( ዶ/ር) 1ሺ 446ኛዉን የዒድ አልፈጥር በዓልን አሰመልክተዉ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል

ርዕሰ መሰተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ( ዶ/ር) 1ሺ 446ኛዉን የዒድ አልፈጥር በዓልን አሰመልክተዉ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፤ የመልዕክታቸዉም ሙሉ ቃል የሚከተለው ነዉ፤ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1ሺ 446ኛዉ የዒድ አልፈጥር በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ። በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ሃይማኖታዊ ትርጉምና ሥፍራ በሚሰጠዉ በረመዳን ወር የሚከናወኑ መልካም ተግባራት በፈጣሪ / በአላህ/ ዘንድ ከፍ ያለ ምንዳን የሚያስገኙ ከመሆናቸዉም በላይ ለወንድማማችነትና ለእህትማማችነት እሴቶች ማበብ ጉልህ ሚና አላቸዉ ፣ የረመዳን ወር የመተዛዘን፣ የመረዳዳትና የመተባበር ተግባራት የሚጠናከሩበት፣ በአጠቃላይ የመልካምነት መንፈስ ከፍ ብሎ የሚንፀባረቅበት ነዉ። በረመዳኑ ወር ሲከናወኑ የነበሩ ልዩ ልዩ የጋራ የኢፍጣር ስነ ስርዓቶች ፣ሙስሊሙ ህብረተሰብ የሌሎች እምነቶች ተከታይ ከሆኑ እህት ወንድሞቹ ጋር ማዕድ የተቋደሰባቸዉ፣ ብዝሃነትን ማጎልበቻ የአብሮነት እሴቶችን ማፅኛ፣ ከመሆናቸውም ባሻገር ፣ የመቻቻልና የመከባበር መንፈስን ማጠናከሪያ ናቸዉ፤ የወል እሴቶችን መሠረት ያደረገ፣ የጋራ ትርክት ለመገንባትም የበኩላቸዉን አዎንታዊ ሚና ያበረክታሉ ። የኢፍጣር መረሐ ግብሮች በአንዳንድ የክልላችንና የሀገራችን ክፍሎች በተለያዩ መነሻዎች የተከሰቱ የእርሰ በርስ አለመግባባቶችን ተቀራርቦ በመፍታት ፣ እርቅና ሠላም ለማዉረድ፣ እና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማደስ ምቹ አጋጣሚና ዕድል እየፈጠሩ ናቸዉ ። ስለሆነም ህዝበ ሙስሊሙ በረመዳኑ ወር ሲያዘዉትራቸዉ የነበሩ መልካም ተግባራትን በማስቀጠል፣ ለአብሮነት እሴቶች መፅናት ፣ለዘላቂ ሠላም እዉን መሆን፣ ለዴሞክራሲ ግንባታና ለጋራ ልማት መፋጠን ከወትሮዉ በላቀ ትጋት እንዲንቀሳቀስ ጥሪዬን አቀርባለሁ ፣ በዓሉ የደስታ፣ የፍቅር፣ የአብሮነትና የመተባበር መንፈስን ማደሻ እንዲሆን እመኛለሁ ። ዒድ አልፈጥር ሙባረክ!

Read more
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በአቶ አሊ ከድር ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለጹ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በአቶ አሊ ከድር ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለጹ

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በአቶ አሊ ከድር ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለጹ (ሆሳዕና፣ሚያዚያ 20/2017) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩ አቶ አሊ ከድር ባጋጠማቸው ድንገተኛ አደጋ ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል። አቶ አሊ ከድር በወረዳ ፣በዞን እና በክልል ተቋማት በተለያዩ የሀላፊነት ቦታዎች ስራቸውን በብቃት እና በታማኝነት ሲወጡ እንደነበርም ርዕሰ መስተዳድሩ በሀዘን መግለጫቸው አመላክተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በሀዘን መግለጫቸው ለቤተሰባቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን ተመኝተዋል።

Read more
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በአቶ አሊ ከድር ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለጹ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በአቶ አሊ ከድር ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለጹ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በአቶ አሊ ከድር ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለጹ (ሆሳዕና፣ሚያዚያ 20/2017) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩ አቶ አሊ ከድር ባጋጠማቸው ድንገተኛ አደጋ ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል። አቶ አሊ ከድር በወረዳ ፣በዞን እና በክልል ተቋማት በተለያዩ የሀላፊነት ቦታዎች ስራቸውን በብቃት እና በታማኝነት ሲወጡ እንደነበርም ርዕሰ መስተዳድሩ በሀዘን መግለጫቸው አመላክተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በሀዘን መግለጫቸው ለቤተሰባቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን ተመኝተዋል።Read more
ርዕሰ መሰተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ( ዶ/ር) 1ሺ 446ኛዉን የዒድ አልፈጥር በዓልን አሰመልክተዉ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ርዕሰ መሰተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ( ዶ/ር) 1ሺ 446ኛዉን የዒድ አልፈጥር በዓልን አሰመልክተዉ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፤ የመልዕክታቸዉም ሙሉ ቃል የሚከተለው ነዉ፤ ርዕሰ መሰተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ( ዶ/ር) 1ሺ 446ኛዉን የዒድ አልፈጥር በዓልን አሰመልክተዉ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፤ የመልዕክታቸዉም ሙሉ ቃል የሚከተለው ነዉ፤ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1ሺ 446ኛዉ የዒድ አልፈጥር በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ። በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ሃይማኖታዊ ትርጉምና ሥፍራ በሚሰጠዉ በረመዳን ወር የሚከናወኑ መልካም ተግባራት በፈጣሪ / በአላህ/ ዘንድ ከፍ ያለ ምንዳን የሚያስገኙ ከመሆናቸዉም በላይ ለወንድማማችነትና ለእህትማማችነት እሴቶች ማበብ ጉልህ ሚና አላቸዉ ፣ የረመዳን ወር የመተዛዘን፣ የመረዳዳትና የመተባበር ተግባራት የሚጠናከሩበት፣ በአጠቃላይ የመልካምነት መንፈስ ከፍ ብሎ የሚንፀባረቅበት ነዉ። በረመዳኑ ወር ሲከናወኑ የነበሩ ልዩ ልዩ የጋራ የኢፍጣር ስነ ስርዓቶች ፣ሙስሊሙ ህብረተሰብ የሌሎች እምነቶች ተከታይ ከሆኑ እህት ወንድሞቹ ጋር ማዕድ የተቋደሰባቸዉ፣ ብዝሃነትን ማጎልበቻ የአብሮነት እሴቶችን ማፅኛ፣ ከመሆናቸውም ባሻገር ፣ የመቻቻልና የመከባበር መንፈስን ማጠናከሪያ ናቸዉ፤ የወል እሴቶችን መሠረት ያደረገ፣ የጋራ ትርክት ለመገንባትም የበኩላቸዉን አዎንታዊ ሚና ያበረክታሉ ። የኢፍጣር መረሐ ግብሮች በአንዳንድ የክልላችንና የሀገራችን ክፍሎች በተለያዩ መነሻዎች የተከሰቱ የእርሰ በርስ አለመግባባቶችን ተቀራርቦ በመፍታት ፣ እርቅና ሠላም ለማዉረድ፣ እና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማደስ ምቹ አጋጣሚና ዕድል እየፈጠሩ ናቸዉ ። ስለሆነም ህዝበ ሙስሊሙ በረመዳኑ ወር ሲያዘዉትራቸዉ የነበሩ መልካም ተግባራትን በማስቀጠል፣ ለአብሮነት እሴቶች መፅናት ፣ለዘላቂ ሠላም እዉን መሆን፣ ለዴሞክራሲ ግንባታና ለጋራ ልማት መፋጠን ከወትሮዉ በላቀ ትጋት እንዲንቀሳቀስ ጥሪዬን አቀርባለሁ ፣ በዓሉ የደስታ፣ የፍቅር፣ የአብሮነትና የመተባበር መንፈስን ማደሻ እንዲሆን እመኛለሁ ። ዒድ አልፈጥር ሙባረክ! Read more
ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘ፊቼ ጫምበላላ’ በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ! አደረሰን! ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘ፊቼ ጫምበላላ’ በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ! አደረሰን! ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘ፊቼ ጫምበላላ’ በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ! አደረሰን! ለመላዉ የሲዳማ ህዝብ ፣ እንኳን ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘ፊቼ ጫምበላላ’ በዓል በሠላም አደረሳችሁ! አደረሰን! እያልኩ የመልካም ምኞት መልዕክቴን አስተላልፈዋል ፤ 'ፊቼ ጫምበላላ’ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል የኢትዮጵያን ብዝሃ ማንነት ከሚመሰክሩ አብነቶች አንዱ ነዉ፤ ማንነትና ኢትዮጵያዊ አንድነት ፣ በሕብረ _ ብሔራዊ የብዝሃነት ማዕቀፍ ተደጋግፈዉና ሚዛናቸዉን ጠብቀዉ ሲራመዱ፣ በጋራ እሴቶች የተመሠረተ የወል ትርክት ለመንገባት እና ጠንካራ ሀገረ መንግስትና ብሔረ መንግስት ለመገንባት መደላድል ይፈጥራሉ። ፊቼ ጫምባላላ የወንድም/እህትማማችነት እሴቶችን ከትዉልድ ወደ ትዉልድ ለማሸጋገር ከሚያግዙ ባህላዊ ገፀ በረከቶች አንዱ በመሆን እያገለገለ ይገኛል ፤ የእርቅ፣ የሰላምና የአብሮነት ማጠናከሪያ ባህላዊ እሴትም ነዉ። በዓሉ የህዝቦችን ዘላቂ ሠላም እና ሁለንተናዊ ብልፅግናን እዉን ለማድረግ አዲስ መነሳሳት የምንጎናፀፍበት እንዲሆን እመኛለሁ፣ መልካም በዓል!Read more
የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተጀመረ የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተጀመረ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ለኢኮኖሚና ፋይናንስ ምህዳራችን ታሪካዊ በሆነ እጥፋት የኢትዮጵያን የመጀመሪያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ደወል ደውልናል ብለዋል። ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ባላት፣ ለብልጽግና ሰፊ እምቅ አቅምና ምቹ መንገድ እየተነጠፈላት ባለችው ኢትዮጵያ ባለሃብቶች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱም ጥሪ አቅርበዋል፡፡Read more