Skip to main content

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በቡታጅራ ከተማ 

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀመሩ 

ሆሳዕና ፣ ሰኔ 30/2018፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር 

እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በቡታጅራ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል 

አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀመሩ 

በማዕከሉ በመጀመሪያ ዙር በ6 ተቋማት 22 አገልግሎት እየተሰጠ 

መሆኑም ተመላክቷል። 

በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራው ልኡክ በማዕከሉ እየተሰጠ ያለውን 

አገልግሎት ተመልክተዋል።

Image