admin11
Wed, 09/02/2026 - 12:37
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች ወሰን ተሻጋሪ የክረምት የበጎ ፈቃድ
አገልግሎት ልኡካን ቡድን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የልማት
ፕሮጀክቶችን ተመለከቱ
ሆሳዕና፣ነሐሴ 21/2018 ፦ ወጣቶቹ በክልሉ በነበራቸው ቆይታ
ግንባታቸው በስድስት ወራት ብቻ የተጠናቀቁ የልማት
ፕሮጀክቶችን ተመልክተዋል።
የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት፣የመሰብሰቢያ አዳራሽ እና ቤተ መንግስት
ወጣቶቹ ከተመለከቷቸው የልማት ፕሮጀክቶች ውስጥ ተጠቃሽ ናቸው።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች ወሰን ተሻጋሪ የክረምት የበጎ ፈቃድ
አገልግሎት ልኡካን ቡድን በክልሉ ልዩ ልዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት
እያከናወነ ይገኛል።
Image