Skip to main content

ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በዱራሜ ከተማ 

የግብርና ምርቶች ኤግዚቢሽን መርቀው ከፈቱ 

ሆሳዕና፣ጥቅምት 10/2019፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ 

መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ክልላዊ የግብርና ምርቶች 

ኤግዚቢሽን መርቀው ከፈቱ 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የበጋ ስራዎች የንቅናቄ 

መድረክ አስመልክቶ የተዘጋጀው የግብርና ምርቶች ኤግዚቢሽን 

አምራቹን እና ሸማቹን ማህበረሰብ በቀጥታ ማገናኘት 

እንደሚያስችልም ተመላክቷል። 

በኤግዚቢሽኑ ከዚህ ቀደም በክልሉ ያልተለመዱ የግብርና ምርቶች 

ለእይታ በቅተዋል። 

በክልሉ በመደመር መንግስት ምስረታ ማግስት የተዘጋጀው ይህ 

የግብርና ምርቶች ኤግዚቢሽን አርሶ አደሩ በዘመናዊ ግብርና ላይ 

ያለውን ግንዛቤ የሚያሳድግበት መሆኑም ተጠቁሟል።

 

Image