admin11
ቲዩ, 07/14/2026 - 18:54
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) የቡታጅራ ከተማ
የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያ የግንባታ ሂደት ምልከታ አደረጉ
ሆሳዕና፣ሐምሌ 6/2018፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ
መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በቡታጅራ ከተማ
በ544 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ ያለውን የፍሳሽ ቆሻሻ
ማጣሪያ ጣቢያ የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል
የቡታጅራ ከተማ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያ የከተማውን
ሳኒቴሽን አገልግሎት የሚያሳድግ ስለመሆኑም ተመላክቷል።
ፕሮጀክቱ ከ243 ሺ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ
እንደሚያደርግም ተጠቁሟል።
Image