Skip to main content

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በቀቤና ልዩ ወረዳ 

በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን የችግኝ የተከላ መርሐ-ግብር 

ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ 

ሆሳዕና፣ሐምሌ 27/2018 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ 

መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በቀቤና ልዩ ወረዳ በአንድ 

ጀምበር 800 ሚሊዮን የችግኝ የተከላ መርሐ-ግብር ላይ አረንጓዴ 

አሻራቸውን አኖሩ 

በክልሉ በቀቤና ልዩ ወረዳ ህዝቡ ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ 

ተስፋን የመትከል ግብ ለማሳካት የችግኝ ተከላ እያካሔደ ነው።

Image