admin11
Tue, 08/04/2026 - 08:58
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በቀቤና ልዩ ወረዳ
በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን የችግኝ የተከላ መርሐ-ግብር
ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
ሆሳዕና፣ሐምሌ 27/2018 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ
መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በቀቤና ልዩ ወረዳ በአንድ
ጀምበር 800 ሚሊዮን የችግኝ የተከላ መርሐ-ግብር ላይ አረንጓዴ
አሻራቸውን አኖሩ
በክልሉ በቀቤና ልዩ ወረዳ ህዝቡ ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ
ተስፋን የመትከል ግብ ለማሳካት የችግኝ ተከላ እያካሔደ ነው።
Image