admin11
Sat, 11/07/2026 - 12:13
ርዕሰመስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) 28ኛውን የጤናው ዘርፍ
አገርአቀፍ ጉባኤ በማስመልከት በሆሳዕና ከተማ የተዘጋጀውን
ኤግዚቢሽንመርቀዉ ከፈቱ
ሆሳዕና፣ጥቅምት 27/2019፦ 28ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ
በሆሳዕናከተማ መካሄድ ጀምሯል
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)
እና የኢፌዲሪየጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ኤግዚቢሽኑን በጋራ
መርቀውለተመልካች ክፍት አድርገዋል።
በኤግዚቢሽኑ ከፌደራል፣ ከክልሎች እና ከከተማ አስተዳደሮች
የተውጣጡተቋማት በጤናው ዘርፍ ያላቸውን አቅም እያሳዩ ነው።
Image