Skip to main content

ርዕሰመስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) 28ኛውን የጤናው ዘርፍ 

አገርአቀፍ ጉባኤ በማስመልከት በሆሳዕና ከተማ የተዘጋጀውን 

ኤግዚቢሽንመርቀዉ ከፈቱ 

ሆሳዕና፣ጥቅምት 27/2019፦ 28ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ 

በሆሳዕናከተማ መካሄድ ጀምሯል 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) 

እና የኢፌዲሪየጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ኤግዚቢሽኑን በጋራ 

መርቀውለተመልካች ክፍት አድርገዋል። 

በኤግዚቢሽኑ ከፌደራል፣ ከክልሎች እና ከከተማ አስተዳደሮች 

የተውጣጡተቋማት በጤናው ዘርፍ ያላቸውን አቅም እያሳዩ ነው።

Image