admin11
Mon, 07/13/2026 - 09:42
ርዕሰመስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) በክልሉ ባለፉት ሁለት ዓመታት
ከተረጂነትወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም
ሪፖርትበጽ/ቤታቸው እየገመገሙ ነው
ሆሳዕና፣ሐምሌ 6/2018 ፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
እንዳሻውጣሰው (ዶ/ር) በክልሉ ባለፉት 2 ዓመታት ከተረጂነት ወደ ምርታማነት
ለመሸጋገርየተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም ሪፖርት እየገመገሙ ነው።
ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት ባለፉት 2 ዓመታት በሀገር አቀፍም
ሆነ በክልልአቀፍ ደረጃ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት መሸጋገር የሚያስችል
ፕሮግራምበመቅረጽ ወደ ተግባር መገባቱን አስታውሰው፤
የክልሉ መንግስት ለተከታታይ ሁለት ዓመታት በምግብ እራስን ለመቻል ዘርፈ
ብዙ ጥረትሲያደርግ መቆየቱን ርዕሰ መስተዳድሩ አመላክቷል።
ከሚቀርበው ሪፓርት መነሻነት ውሳኔ የሚፈልጉ ጉዳዮችን በመለየት ዝርዝር
ውይይትእንደሚደረግ አመላክተዋል።
Image