admin11
Fri, 10/02/2026 - 10:19
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው( ዶ/ር) በተገኙበት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ7ተኛ ዙር የምርጫ ዘመን
ለተመረጡ አዲስ የምክር ቤት አባላት በወልቂጤ ከተማ
ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል
ሆሳዕና፣መስከረም 22/2019፦ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በአሰራር እና የስነ-ምግባር
ደንብ ላይ በወልቂጤ ከተማ ስልጠና እየተሰጠ ነው።
Image