Skip to main content

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 

7ኛ ዙር መስራች ጉባዔ በወልቂጤ ከተማ መካሄድ ጀምሯል 

ሆሳዕና ፣ መስከረም 23 / 2019 ፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ 

ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ ዙር መስራች ጉባዔ 

በወልቂጤ ከተማ መካሄድ ጀምሯል 

በጉባኤው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር ጨምሮ የአስፈጻሚ 

አካላት ሹመት እንደሚጸድቅ ይጠበቃል።

Image