admin11
Sat, 10/03/2026 - 09:44
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ክብርት ወ/ሮ ነይማ
ሙኒር ዋና አፈ ጉባዔ አድርጎ ሰየመ
ሆሳዕና ፣ መስከረም 23/2019 ፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት
1ኛ መደበኛ ጉባዔ ክብርት ወ/ሮ ነይማ ሙኒር የምክር ቤቱ ዋና
አፈ-ጉባዔ አድርጎ ሰይሟል።
Image