admin11
Sat, 10/03/2026 - 10:04
የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ
ሆሳዕና ፣መስከረም 23፣ 2019 ዓ.ም ፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ
ክልል ምክር ቤት 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤውን በወልቂጤ ከተማ
እያካሄደ ይገኛል፡፡
ምክር ቤቱ በጉባዔው የትምጌታ አስራትን (ዶ/ር) የማዕከላዊ
ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰይሟል፡፡
Image