admin11
Sat, 10/03/2026 - 10:52
ምክር ቤቱ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር የክልሉ መንግስት ዋና
ተጠሪ አድርጎ ሰየመ
ሆሳዕና፣መስከረም 23/2019 ዓ.ም ፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ
ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ ዙር መስራች
ጉባኤውን በወልቂጤ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ አድርጎ
ሾሟል።
ዶ/ር ዲላሞ ኦቶሬ በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ
በመፈጸም ስራ ጀምረዋል።
Image