Skip to main content

ምክር ቤቱ አቶ አንተነህ ፍቃዱን በድጋሚ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ 

ክልል ም/አስተዳደር አድርጎ ሰየመ 

ሆሳዕና፣መስከረም 23/2019 ዓ.ም ፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ

ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ ዙር መስራች 

ጉባኤውን በወልቂጤ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 

አቶ አንተነህ ፍቃዱን በድጋሚ የክልሉ ም/አስተዳደርና 

የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አድርጎ ሾሟል። 

አቶ አንተነህ ፍቃዱ በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ

ፈፅመዋል።

Image