admin11
Mon, 10/12/2026 - 10:07
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በተገኙበት
ክልል አቀፍ የአመራር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ
ነው
ሆሳዕና ፣ ጥቅምት 1/2019) ከመደመር መንግስት ምስረታ
በኋላበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአመራር መድረክ መካሄድ
ጀምሯል
የክልሉ መንግስት የቀጣዮቹ መቶ ቀናት እቅድ ላይ ከመላ አመራሩ
ጋር ተግባቦትመፍጠር የሚያስችል መድረክ መሆኑም ተመላክቷል።
#ታላቅ #ህዝብ፣#ታላቅ #ሀገር #ታላቅ #ራዕይ
Image