admin11
Wed, 10/21/2026 - 10:10
ርዕሰመስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በሆሳዕና ከተማ
ልዩልዩ የልማት ስራዎች ምልከታ አደረጉ
ሆሳዕና ፣ጥቅምት 6/2019)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ
መስተዳድርየትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በሆሳዕና ከተማ ልዩ ልዩ
የልማትስራዎች ምልከታ አድርገዋል
ርዕሰ መስተዳድሩ የስራ ምልከታ ካደረጉባቸው ተቋማት ውስጥ
የሆሳዕናመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተጠቃሽ ነው።
በማዕከሉ በ12 ተቋማት 72 አገልግሎት እየሰጠ መሆኑም በዚሁ
ጊዜ ተመላክቷል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በመስክ ምልከታቸው ለረጅም አመታት
ግንባታውየተጓተተውን የሀዲያ ባህል ማዕከል ጎብኝተዋል።
የባህል ማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽን ጨምሮ የሀዲያን ብሔረሰብ
ልዩ ልዩ የባህልእሴቶች የሚንጸባረቁበት ክፍሎች አሉት።
ርዕሰ መስተዳድሩ በሆሳዕና ከተማ አለም ፒፒ ከረጢት ማምረቻ
ፋብሪካእናየበግንባታ ላይ የሚገኘውን የሄጦ 2ኛ ደረጃ ትምህርት
ቤት ተመልክተዋል።
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በዛሬው እለት ከሀዲያ
ዞን ነዋሪዎችጋርውይይት ማካሄዳቸው ይታወሳል።
Image