admin11
Wed, 10/21/2026 - 10:18
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በተገኙበት
በወራቤ ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ
ነው
ሆሳዕና ፣ጥቅምት 7/2019 ፦"በመደመር መንግስት
ህብረተሰብ አቀፍ የምክክር መድረክ በስልጤ ዞን
ወራቤ ከተማ እየተካሄደ ነው
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ከስልጤ
ዞን ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሚኖራቸው
የምክክርመድረክ በልማት፣በሰላም ፣በመልካም አስተዳደር
እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት እንደሚያካሄዱ ይጠበቃል።
ርዕሰ መስተዳድሩ ትላንት ከሀዲያ ዞን ከተውጣጡ የህብረተሰብ
ክፍሎች ጋር መምከራቸው ይታወሳል።
Image