admin11
Wed, 10/21/2026 - 10:42
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በተገኙበት
በየጉራጌ ዞን ሕብረተሰብ አቀፍ ህዝባዊ የምከክር መድረክ
በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው
ሆሳዕና ፣ጥቅምት 8/2019፦"በመደመር መንግስት ህብረተሰብ
አቀፍ የምክክር መድረክ በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ መካሄድ
ጀምሯል
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ከጉራጌ ዞን ከተውጣጡ
የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሚኖራቸው የምክክር መድረክ በልማት፣
በሰላም፣በመልካም አስተዳደር እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት
እንደሚያካሄዱ ይጠበቃል።
ርዕሰ መስተዳድሩ ሰሞኑን በክልሉ ከተለያዩ ዞኖች ከተውጣጡ
የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ህዝባዊ የምክክር ማድረጋቸው ይታወሳል።
Image