Skip to main content

ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በምስራቅ ጉራጌ ዞን 

የጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስ ጎበኙ 

ሆሳዕና ፣ጥቅምት 11/2019፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ 

መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) የጢያ ዓለም አቀፍ መካነ 

ቅርስ ጎበኙ 

የጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስ በተለያየ ርቀት እና መጠን ለእይታ 

ማራኪ የሆኑ ትክል ድንጋዮቹ መገኛ ነው። 

መካነ ቅርሱ ከመዲናችን አዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ 

በቱሪዝም ኢንዱስትሪው ዘርፍ የላቀ ትርጉም እንዳለው ተመላክቷል። 

በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ ልኡክ ቅርሱን ለማልማት እየተደረገ 

ያለውን ጥረት ምልከታ አድርገዋል።

Image