admin11
Thu, 10/22/2026 - 09:52
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ከማረቆ ልዩ ወረዳ
ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው
(ሆሳዕና ፣ጥቅምት 12/2019)"በመደመር መንግስት በህብረተሰብ
ተሳትፎ የሚገኝ በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በቆሼ
ከተማ መካሄድ ጀምሯል
ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ከማረቆ ልዩ ወረዳ
ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሚኖራቸው የምክክር
መድረክ በልማት፣በሰላም ፣በመልካም አስተዳደር እና በሌሎችም
ጉዳዮች ላይ ውይይት እንደሚያካሄዱ ይጠበቃል።
በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ ልኡክ በክልሉ በተለያዩ ዞኖች እና ልዩ
ወረዳዎች ከሚያካሄዱት ህዝባዊ የምክክር መድረክ በተጓዳኝ የልማት
ስራዎች ምልከታ እያደረገ መሆኑ ይታወሳል።
Image