Skip to main content

ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር፦ ከከምባታ ዞን ከተውጣጡ 

የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው 

ሆሳዕና ፣ጥቅምት 13/2019)"በመደመር መንግስት ህብረተሰብ አቀፍ 

የምክክር መድረክ በዱራሜ ከተማ መካሄድ ጀምሯል 

ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ከከምባታ ዞን ከተውጣጡ 

የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሚኖራቸው የምክክር መድረክ በልማት፣

በሰላም፣በመልካም አስተዳደር እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት 

እንደሚያካሄዱ ይጠበቃል። 

በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ ልኡክ በክልሉ በተለያዩ ዞኖች ከሚያካሄዱት 

ህዝባዊ መድረክ በተጓዳኝ የልማት ስራዎች ምልከታ እያደረገ መሆኑ 

ይታወሳል።

Image