Skip to main content

ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ከሀላባ ዞን ከተውጣጡ 

የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው 

ሆሳዕና ፣ጥቅምት 15/2019 'በመደመር መንግስት ህብረተሰብ አቀፍ 

የምክክር መድረክ በሀላባ ቁሊቶ ከተማ መካሄድ ጀምሯል 

ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ከሀላባ ዞን ከተውጣጡ 

የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሚኖራቸው የምክክር መድረክ በልማት፣

በሰላም፣በመልካም አስተዳደር እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት 

እንደሚያካሄዱ ይጠበቃል። 

በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ ልኡክ በክልሉ በተለያዩ ዞኖች እና ልዩ 

ወረዳዎች ከሚያካሄዱት ህዝባዊ መድረክ በተጓዳኝ የልማት ስራዎች 

ምልከታ እያደረገ መሆኑ ይታወሳል።

 

Image