Skip to main content
መስተዳድር ምክር ቤቱ በከሰዓት ቆይታዉ የክልሉን መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ አመት አፈጻጸም እየገመገመ ዉሏል፤
ሆሳዕና፣ ጥር 15፣ 2017፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በከሰዓት ቆይታዉ የክልሉን መንግስት የ6 ወራት አፈጻጸም አስመልክቶ በቀረበው ሪፖርት ላይ እየመከረ ዉሏል።
መስተዳድር ምክር ቤቱ በ22ኛ መደበኛ ስብሰባው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ የሚያደርገው የምክክር መድረክ በነገው እለትም የሚቀጥል ይሆናል።
Image
መስተዳድር ምክር ቤቱ በከሰዓት ቆይታዉ የክልሉን መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ አመት አፈጻጸም እየገመገመ ዉሏል፤