admin
Tue, 01/28/2025 - 16:38
መስተዳድር ምክር ቤቱ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለሚከበረዉ 20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለማክበር የተዘጋጀውን ዕቅድ አፀደቀ፣
ሆሳዕና፣ ጥር 16 ፣ 2017፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለሚከበረዉ 20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ዝግጅት በበዓሉ አዘጋጅ ዐቢይ ኮሚቴ በተዘጋጀው ዕቅድ ላይ በመወያያት አፅድቋል፣
20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እንዲዘጋጅ ቀደም ሲል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተካሄደዉ 19ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ መወሰኑ ይታወሳል።
Image
