Skip to main content
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሔዱ
ሆሳዕና፣መጋቢት 18/2017፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )፣ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፍቃዱ፣በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክላስተር አስተባባሪዎች እና ሌሎች የካቢኔ አባላት በኢፍጣር መርሐ ግብሩ ተሳትፈዋል።
የረመዳንን ጾም በማስመልከት የተዘጋጀው ይህ የኢፍጣር ፕሮግራም የወንድማማች እና የእህታማማችነት ስሜት እንደሚፈጥር ተመላክቷል።
Image
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሔዱ