admin11
Wed, 08/27/2025 - 16:03
Image

Title
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልን የሰላም ተምሳሌት ለማድረግ የተጀመረውን ስራ አጠናክረን እንቀጥላለን፦
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )
ሆሳዕና ፣ 21፣ 2017 ፦የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ( ዶ/ር )
ክልሉን የሰላም ተምሳሌት ለማድረግ የተጀመረውን ስራ አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ አሳስበዋል።
በየአካባቢው ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ በትኩረት መስራት ይገባል ብለዋል።