Skip to main content

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝቦች የጋራ ባህላዊ እሴት መገለጫ የሆነውን የእንሰት ተክል አምሳያ ቅርጽ በወልቂጤ ከተማ መርቀው ከፈቱ፡፡ 

 

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) 20ኛውን የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን ምክንያት በማድረግ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝቦች የጋራ ባህላዊ እሴት መገለጫ የሆነውን የእንሰት ተክል አምሳያ ቅርጽ መርቀው ከፍተዋል።

Image