admin11
Fri, 05/22/2026 - 09:39
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ
የባለ ብዙ መንደር የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት መርቀው
ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ::
ሆሳዕና፣ ግንቦት 13/2018፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ የባለ ብዙ መንደር የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት እና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት
መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ
የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቱ ከ 429 ሚሊየን በላይ ብር ወጪ የተደረገበት ሲሆን
ለ 69ሺ 825 ህዝብ ተጠቃሚ ያደርጋል።
በወረዳው ለረጅም አመታት የህዝብ ጥያቄ የነበረው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፍላጎት
አሁን ምላሽ አግኝቶ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
Image
Title
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ
የባለ ብዙ መንደር የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት መርቀው
ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ::